የሀዲያ ሙዚቀኞች ማህበር

መግቢያ

የሀዲያ ሙዚቀኞች ማህበር በሀዲያ ብሔር ለባህልና ቋንቋ ዕድገት የሚሠራና በማህበረሰቡ ውስጥ ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት የሚረባረብ የተደራጀ ማህበር ባለመኖሩ በሀዲያ ዞን የሚገኙ የኪነ-ጥበብ ሰዎችን፣ አንጋፋና ወጣት አርቲስቶችን ጨምሮ የሀዲያን ባህል ቋንቋ ፣ወግና ትውፊት፣ ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ ለመሥራት የተደራጀ ማህበር ነው፡፡

ማህበሩ በሀዲያ ብሔር ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በማትኮር የብሔሩን ባህል፣ ቋንቋና ትውፊት በኪነ-ጥበብ ዘርፍ በሚሠሩ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች በህልን የመጠበቅና ለትውልድ የማሸጋገር ሥራን የሚሠራ ሲሆን በዚህ መነሻ ሀሳብ ላይ የተጠቀሱና ሌሎች ገንቢ ሃሳቦችን በማዳበር፤ ለተቋቋመበት ዓላማ በመንቀሳቀስ ለባህልና ቋንቋ ዕድገት ማነቆ የሆኑ ችግሮችን በመቅረፍና እንዲሁም ጥንካሬዎችን በማጎልበት ለለውጥ የሚተጉ 14 መሥራች አባላትን ይዞ የተመሠረተ ፣ በሥራ አስፈፃሚ የሚመራ፣ የራሱ የሆነ መተዳደሪያ ደንብ ያለው፣ በዌብሳይት የደረጀና ህጋዊነቱም በሚመለከተው አካል ተረጋግጦ የተቋቋመ ማህበር ነው።

ስለሆነም የሀዲያ ሙዚቀኞች ማህበር አዳዲስ ሙዚቀኞችን እያበቃ ለባህልና ቋንቋ ዘብ የሚቆም ትውልድ ለመፍጠር፣ ማህበራዊ ቀውሶችንና አለመረጋጋትን የሚያስከትሉ ሁኔታዎችን ለመከላከል ፣ በሙዚቃ ሥራ ለወጣቶች ምክንያታዊ የአስተሳሰብ ክህሎትን ማዳበር እንዲችሉ ለማስተማር፣ ሁሉን አቀፍ ልማትና ዲሞክራሲ ለመገንባትና ሰላማዊ አከባቢ ለመፍጠር በቁርጠኝነት የሚሠራ ሆኖ በዚህ ዌብሳይት ላይ የተጠቀሱ ዕቅዶችንና ዓላማዎችን ለማሳለጥ የሚረባረብ ይሆናል።

About Hadiya Musicians Association

The Hadiya Musicians Association (HMA) is a newly established organization formed in 2025 by 14 passionate founding members dedicated to the preservation and promotion of Hadiya music, arts, and traditional lifestyle. The aim of (HMA) is to strengthen the social identity and cultural vitality of the Hadiya nation by showcasing its rich heritage and fostering appreciation of Hadiya culture at local, national, and international levels.

As the association prepares to launch its inaugural official program, it seeks support from partners and stakeholders who share its vision for cultural empowerment and social cohesion. The launch event will serve as a vital platform to introduce the association, celebrate Hadiya artistic expressions, and engage the community in dialogues around cultural identity and heritage preservation.

“The Pulse of Our Culture, The Voice of Our Nation”

Hadiya musicians association

Founding Members

Henock Danie

Henock Daniel

President

Workaferahu Kebede

Workaferahu Kebede

Vice President

Ahmedin Umer

Ahmedin Umer

Finance Treasure

Adisu Abera

Adisu Abera

Founding Member

Asfaw Daniel

Asfaw Daniel

Founding Member

Biruk Melaku

Biruk Melaku

Founding Member

Negash Mengistu

Negash Mengistu

Founding Member

Latest Musics

Latest Video

Sintayehu Tilahun

Hibongo

Workaferahu Kebede

Biromo

Kassahun Lemma

Leega

Henock Daniel

Oya Boya

JB Anito

Illage

Jelegiso

Ekamane

Photo